Skip to content
ሸይኽ ኢድሪስ ሞላ ኢስላማዊ ድርጅትየትውልዶች የወደፊት ተስፋ።

ከክፍል ባሻገር

የድርጅቱ አፕሊኬሽን

ለሒፍዝ፣ ለሙራጃዓና ለክትትል የሚያግዝ ጓደኛ — በአንድሮይድና በአይፎን።

አንድሮይድ

የመጫኛ ፋይሉን በቀጥታ ያውርዱ፤ ስልኩ ሲጠይቅ ከዚህ ምንጭ መጫንን ይፍቀዱ።

የአንድሮይድ መጫኛ ፋይል በቅርቡ ይጨመራል።

አይፎንና አይፓድ

በአይፎን ላይ አፕሊኬሽኑ በመነሻ ገጽ ላይ እንደሚጫን የድር አፕ ሆኖ ይሠራል።

  1. 1.አገናኙን በSafari ይክፈቱ።
  2. 2.የShare ቁልፍን ይንኩ።
  3. 3.“Add to Home Screen” ይምረጡ።
የአይፎን አገናኝ በቅርቡ ይጨመራል።